Smart Equb and Saving for a Brighter Future

Belay Equb: Modernizing tradition, empowering your financial growth.

View Payout Plans

ለተሻለ ነገ ብልህ ቁጠባ

በላይ እቁብ፡ ባህላዊ እቁብን ከዘመናዊ ምቾት ጋር አዋህደን የቀረብንላችሁ።

አሁኑኑ ይጀምሩ
Saving

Who We Are

Belay Melak Equb is an institution dedicated to modernizing the culture of saving and strengthening the financial capacity of its customers. We don't just help you save; we help you plan your future with confidence.

"Your future success starts today!"

ስለ እኛ

በላይ መላክ እቁብ የቁጠባ ባህልን በማዘመን እና የፋይናንስ አቅምን በማጠናከር ለደንበኞቹ አስተማማኝ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው። እኛ ጋር መቆጠብ ብቻ ሳይሆን ነገዎን በልበ ሙሉነት እንዲያቅዱ እናግዝዎታለን።

"የነገ ስኬትዎ ዛሬ ይጀምራል!"

Payout Structure

Daily Contribution (ETB) Total Payout (ETB)
10010,600
20021,200
30031,800
40042,400
50053,000
60063,600
70074,200
1,000106,000
1,200127,200
1,500159,000
1,600169,600
2,000212,000
2,500265,000
3,000318,000
4,000424,000
5,000530,000
5,500583,000
6,000636,000
7,000742,000
8,000848,000
10,0001,060,000
16,0001,696,000

Official Guidelines

  • The Equb cycle is strictly for 3 months and 16 days (106 days). ዕቁቡ የሚቆይበት ጊዜያት ለ3 ወር ከ16 ቀን /106/ ቀን ብቻ ይሆናል::
  • For those who cancel mid-way, funds are returned on the final day after service fee deductions. ዕቁቡን ጀምሮ በመሀል ያቋረጠ ሰው ገንዘቡ ተመላሽ የሚሆነው የአገልግሎት ተቆርጦ በመጨረሻው ቀን ይሆናል::
  • No payout requests will be accepted during the first two months of the cycle. ዕቁቡ ከተጀመረበት ቀን አንስቶ ለሁለት ወር ድረስ ምንም ዓይነት የይስጡኝ ጥያቄ አያስተናግድም::
  • Payouts are arranged by appointment with the collector only. ዕቁቡን ለመውሰድ የሚፈልግ ሰው ከአሰባሳቢው ጋር ተነጋግሮ ቀጠሮ በመያዝ ብቻ ይሆናል::
  • Weekly or monthly contributions can be paid in a single lump sum. ማንኛውም ዕቁብተኛ የሳምንትም ሆነ የወር በአንድ ጊዜ መክፈል ይችላል::
  • Passbooks with erasures or missing collector signatures are strictly invalid. ስርዝ ድልዝ ያለውና የአሰባሳቢው ፊርማ የሌለበት ደብተር ተቀባይነት የለውም::

Our Saving Plans

🏦

Daily Savings

Save any amount daily for any purpose. Flexible, accessible, and perfect for long-term goals.

የቀን ተቀማጭ

ለፈለጉት አላማ የሚሆን ገንዘብ በየቀኑ ያለምንም ገደብ የሚቆጥቡበት አማራጭ ነው። ለወደፊት እቅድዎ መሳካት መሰረት የሚጥሉበት የቁጠባ አይነት።

📅

Regular Equb (106 Days)

Fixed daily contributions that payout in just 3 months and 16 days. Rapid capital growth for your business.

የእለት እቁብ (106 ቀናት)

በየቀኑ የተወሰነ መጠን ያለው ገንዘብ በመጣል በ106 ቀን (3 ወር ከ16 ቀን) ውስጥ ትልቅ ካፒታል እንዲይዙ የሚረዳዎት።

Privacy Policy

At Belay Equb, your privacy is our priority. We collect only necessary information to facilitate your savings and equb cycles. Your financial data is encrypted and never shared with third parties without your consent.

በበላይ እቁብ የእርስዎ ግላዊነት ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው። ቁጠባዎን እና የእቁብ ዑደትን ለማሳለጥ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ብቻ እንሰበስባለን። የእርስዎ የፋይናንስ መረጃ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ነው፤ ያለእርስዎ ፈቃድ መረጃዎን ለሶስተኛ ወገን አሳልፈን አንሰጥም።

Contact Us

0 / 500